site advertisement

የመንግስት መኖርያ ቤቶች አድኑ፡ መብታችሁን አውቁ (Amharic)

Victorian Greens

የመንግስት መኖርያ ቤቶች አድኑ፡ መብታችሁን አውቁ (Amharic)


ሌበር ቪክቶርያ መንግስት፡ የመንግስት ቤቶች አፍርሶ መሬቱ የግል ገምቢዎች ሊሰጥ እቅድ አለው፡፡
.መንግስቱ አዲሱ ህንጻዎቹ የመንግስት ቤቶች ያለው መሆኑ ዋስትና አልሰጠም፡፡ በየአሁኑ እቅድ አብዛኞች ቤቶቹ የግል ቤቶች ሆኖው ጥቂቶች የማህበረሰብ ቤቶች ይሰራሉ፡፡

የማህበረሰብ ቤት

ከየምንግስት ቤቶች ሲወዳደር የበለጠ ውድ ሆኖ እስከ 30% ከእያንዳንዱ ገቢ ይወስዳሉ

ከ የኮሞን ወልዝ የኪራይ እገዛ የምታገኙት ይወስዳሉና
አጭር ጊዜ የኪራይ ዉል አላቸው፡፡
የማህበረሰብ ቤት አስፈላጊ ቢሆን የመንግስት ቤት የሚተካ መሆን የለበትም፡፡.
ብዙ በየመንግስት ቤቶች ነዋሪዎች፡ ከማህበረሰዎቻቸው፡ ከትምህርት ቢቶች ና ከግልጋሎቶች ተገድዶው የሚርቁ መሆናቸዋና ወደ አዲሱ ህንጻ እንዲ መለሱ መብት የሌላቸው እንዳይሆኑ የሚጨነቁ መሆናቸውም ይናገራሉ፡፡

ይሄ ቪድዮ ህጋዊ ምክር አይደለም፡፡ በነጻ ህጋዊ ምክር በ አቅራቢያቹ በየሞገኝ ማህበረሰባዎ የህግ ማእከል ይደውሉ፡፡

የሆነ ውሳኔ ክማድረግዎ በፊት ሁሉም መረጃዎች እንዲሰጥዎ መብትዎ ነው፡፡:መብትዎ፡

በማነኛውም ምቹ ያልሆኑበት መፈረም እንደየሌለብዎት.

በሆነ ነገር እንደ እዛ የመንግስት ቤት ሊቆዩ የሚፈልጉ ከሆኑ ወይም ያየሚሰጥዎት ቤት ለቤተሰዎችዎ የማይበቃ ከሆነ (ትንሽ)፡ ተደራሽ ያልሆነ ወይም ከማህበረሰዎችዎ ሩቅ ከሆነ መፍረም የለብዎትም፡፡

ከየቪክቶርያ ቤቶች የሆነ ስብሰባ ሲኖርዎት ከስዎ ጋራ ጠበቃ ሊኖርዎት ይችላሉ

ከቪክቶርያ ቤቶች በሚያደጉት ስብሰባ መወሰን የለብዎትምና የሆነ ፎርም ክአለ ወስደው ያስቡበት ወይም ህጋዊ ምክር ያገኙበት;

አስተርጓሚ ሲይስፈልግዎ፡ ሊጠይቁ ይችላሉና የቪክቶርያ ቤቶች በእያንዳንዱ ሰብሰባ አሰተርጓሚ ማዘጋጀት አለባቸው፡፡

በማነኛውም ስብሰባ ከቪክቶርያ ቤቶች ሲኖሩዎ፡እንደ የቤተብሰዎ አባል፡ ጋደኛ፡ ጠበቃ ወይም ረዳት ሰራተኛ የሚረዳዎ ሰው ይዘው መሄድ ይችላሉ፡፡
ብዙ ነዋሪዎች ቪክቶርያ ቤቶች ቤት የሰጡዋቸው እንዲቀበሉ ጫና እንደተረገባቸው ሆኖ ይሰማቸዋል፡፡ ጫና ፡ ማስፈራራት ወይም ትንኮሳ የተደረገበዎት ሆኖ ከተሰማዎት፡ ወደ የአከባቢዎ የፓርላማ አብል፡ ጠበቃዎ ወይም ወደ እምባ ጠባቂ/ Ombudsman አቢቱታ ማቅረብ ይችላሉ፡፡
ግሪኖች፡ መንግስቱ ላለውን የመንግስት ቤቶች እንዲቆዪ፡ እንዲሻሽሉና አዳዲስ የመንግስት ቤቶች እንዲገነቡ፡ አስተማማኝና የሚችሉትን ቤቴ የሚሉትን ቦታ ኖሮዋቸው እንዲያዩ ይፈልጋሉ፡፡

ለሁሉ በመንግስት ቤት ነዋሪ የሆኑ እዛው ቤታቸው ሊኖሩ የሚፈልጉና ከማህበረሰዎቻቸው አብረው ሊኖሩ የሚፈልጉም ጭምር እናግዛቹኋለን፡፡ እቤታቹ ልትኖሩ እንረዳቹኋለን፡፡ ቁጥራቸው በቂ የሆኑና አብሮው የሚሰሩ ሰዎች ከዛ አንለቅም ያሉ የመንግስት ቤቶቻቸው እናድናለንና የመንግስት መሬት ለግል ገምቢዎች ከመስጠት ፋንታ ብዙ የምንግስት ቤቶች እንዲገነባ ጫና እናደርግበታለን፡፡

ከማህበረሰብዎ እንዲገናኙና ቤትዎ እንዲያድኑ ሰምዎና አድራሻዎ ተክስት አድርገው “እቤቴ እንድ ቆይ እፈልጋለሁ” ብለው መልእክት ወድ 0491 618 592 ይላኩ፡፡

ይሄ ቪድዮ ህጋዊ ምክር አይደለም፡፡ ለነጻ ህጋዊ ምክር በአቅራቢያቹ የሚገኝ የማህበረሰን ህጋዊ መእከል ደዉሉ፡፡ .

ነበነጥሳ ህጋዊ ምክር
Inner Melbourne Community Legal: 03 9419 3744
Fitzroy Legal: 03 9328 1885
Southside Justice Connect ግኑኝነት ቁጥር 03 7037 3200

Victorian Ombudsman አቤቱታ ለማድረግ በ: 1800 806 314

View Original | AusPol.co Disclaimer

Have Your Say

We acknowledge and pay our respects to the Traditional Owners of country throughout Australia


Disclaimer | Contact Us | AusPol Forum
All rights are owned by their respective owners
Terms & Conditions of Use